Est. 2019PhilosophyWe are not separate from society; we are an early expression of where it is heading. Through shared ideas, meaningful connection, and collective growth, we cultivate the kind of community the future naturally moves toward.Together Nisnis: Home and belonging issue Nisnis: The Pride Talks Issue Nisnis: The Love Notes Issue ኩዊር ኢትዮጵያ የተለያዩ ስርዓተ ፆታዊና ወሲባዊ ማንነት ላላቸው ኢትዮጵያዊ ኩዊር ሴቶች እንዲሆን ታስቦ በኩዊር ሴቶች የተመሠረተ አማራጭ ምኅዳር ነው። ይኽውም ሌዝቢያን፣ ባይሴክሽዋል ወይም ኤሴክሽዋል የሆኑ ሴቶችንንና ትራንስ ሴቶችን ያካትታል። ይህ ምኅዳር የኩዊር ማኅበረሰብ ታሪክ እና የሕይወት ልምድ ትልቅ ሥፍራ የሚይዝበት ነው።ትኩረታችንኩዊር ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ እና በዲያስፖራ የሚገኙ የLBQT ሴቶችን እና የፆታ ማንነታቸው የተለያየ ኢትዮጵያውያንን ላይ ትኩረት ያደርጋል። መሠረታዊ አምዶቻችን ግንዛቤን ማስጨበጥ፣ ተደራሽ እውቀትን እና ምንጮችን ማካፈል ፣ የማኅበረሰብን ተሳትፎ ማስፋት፣ ለማኅበረሰቡ የደህንነት ድጋፍ ማድረግ ግብዓቶችብሎግስለ ኩዊር ኢትዮጵያግብዓቶችፖድካስትመጽሔት Ethioqueer Podcast2 episodes/ Monthኢትዮኩዊር ፖድካስትበየሁለት ሳምንቱ ያገኙታልEthioqueer Podcast BlogPerspectives worth reading from voices within the communityFrom quiet breakthroughs to radical ideas — reflections from within the community. መልካም የእናቶች ቀን የራሴ ቫለንታይን ነበርኩ መልካም የእናቶች ቀን የራሴ ቫለንታይን ነበርኩ መልካም የእናቶች ቀን የራሴ ቫለንታይን ነበርኩ እያደገ ያለውን የኦንላይን ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ።ታሪክዎን ያካፍሉን