ከዋና ምሰሶዎቻችን አንዱ እውቀት መረጃዎችን ማተም ሲሆን ይህ ገፅ የኩዊር ግለሰቦችን፣ ቤተሰቦችን እና ወዳጆችን እንዲሁም ለተጨማሪ ጥናትና ምርምር መረጃዎችን የሚሹ ምሁራንን የሚደግፉ የግብአት መገኛ ሆኖ ያገለግላል። የአእምሮ ጤና፣ የወሲባዊ እና ስነ ተዋልዶ ጤና፣ ዲጂታል ደህንነት እና ሌሎች የኩዊር ማህበረሰቦችን የሚነኩ ጉዳዮች ላይ መመሪያዎችን፣ መረጃዎችን እና የምርምር ጽሁፎችን እዚህ ያገኛሉ።


