ኩዊር ስለሆንን ብቻ ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ ያሉ ልምዶችን ዝም ብለን እንረዳለን ማለት አይደለም። ሁላችንም ስ ህተት ሰርተናል። ሁልጊዜ ትክክል ባንሆንም የተሻለ መስራት ግን እንችላለን። ጥቂት መንገዶችም እነሆ፡ የኩራት ሰልፍ ህልሜ በአዲስ አበባ መጋለጥ እና ርህራሄ