አንድ ሰው ዛሬ ጠዋት ፀሐይን ለመመልከት ወደ ውጭ እንድወጣ ሲነግረኝ ምን እንደሚሆን አላሰብኩም ነበር። በቀስተ ደመና የተከበበችው ፀሐይ ማየት ከፍተኛ ደስታ ነበር የፈጠረልኝ። በእነዚህ የኢትዮጵያ ሰማይ ስር የሚያጋጥመን ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠልነት፣ ትራንስ ጠልነት እና ኩዊር ጠልነት ሁሉ ቢገጥመንም፣ ይህ ቀን ፀሐይ ለእኛ ኩዊር ሰዎች ለመብራት የወሰነችበት ቀን እንደሆነ ተሰማኝ። የትራንስ ማንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማክበሪያ ቀን: ተራማጅ ማህበረሰብ ለመፍጠር መስራት ቤትን ማግኘት በፅሁፍ – የሳምራ ሐቢብን “We have Always Been Here” ምልከታ