የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። ጤናማ ግንኙነቶች መፍጠር እንችላለን። የ16 ቀን ስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን የመቃወም ዘመቻ: ወሲባዊ ጥቃት ምን ማለት ነው? የ16 ቀን ስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን የመቃወም ዘመቻ፥ ከጥቃት ነጻ የሆነ ግንኙነት