Let's talk
info@queerethiopia.com
ኩዊር ስለሆንን ብቻ ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ ያሉ ልምዶችን ዝም ብለን እንረዳለን ማለት አይደለም። ሁላችንም ስ ህተት ሰርተናል። ሁልጊዜ ትክክል ባንሆንም የተሻለ መስራት ግን እንችላለን። ጥቂት መንገዶችም እነሆ፡