Nisnis: Chosen Families issue
እንኳን ወደንስንስ አምስተኛ እትም መጣችሁ! አዲሱን የንስንስን እትም ይዘን በመምጣታችን በጣም ደስ ብሎናል።የአሁኑ እትም “የመረጥናቸው ቤተሰቦች” የሚል ሲሆን ከተለያዩ እይታዎች የምርጫ ቤተሰቦቻችንን ምንነት እና አስፈላጊነት እናስሳለን።ስለምታነቡት እናመሰግናለን፤ እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን:: ያላችሁን አስተያየትም ለመስማት እንፈልጋለን ፤ etqueerfamily@gmail.com ላይ ልትልኩልን ትችላልችሁ።
Download