ከጥቃት ነጻ የሆነ ግንኙነትን ለመፍጠር ምን ማድረግ ይኖርብናል? ለጤናማ ግንኙነቶች ዛሬ ላይ ማስተካከል ያሉብን ነገሮች ምንድን ናቸው? ከስህተቶቶቻችንን እንዴት መማር እንችላለን? የ16 ቀን ስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን የመቃወም ዘመቻ፥ ጤናማ ግንኙነቶች ምን ይመስላሉ? የ16 ቀን ስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን የመቃወም ዘመቻ፥ ጥቃት እና የስርዓተ ፆተ ሚና