ንስንስ – አቅጣጫዎችን መቀየር ፦ ምቹ ቦታዎችን መፍጠር

ሰኔ 2015 ቅፅ ፫ | ቁጥር ፪

መልካም የኩራት ወር እና ወደ ስምንተኛው የንስንስ እትማችን እንኳን በደህና መጡ።ይህ ዕትም የኩዊር ኢትዮጵያ የፎቶ ፕሮጀክት ውጤት ነው። እንደምትደሰቱ እና በታሪኮቹ እንደምትነኩ እስፋ እናደርጋለን። ይህን እትም ስላነበባችሁት እናመሰግናለን፤ እንደምትደሰቱትም ተስፋ እናደርጋለን።አስተያየቶቻችሁን ልንሰማ እንወዳለን እና በetqueerfamily@gmail.com ልትልኩልን ትችላላችሁ።
የአማርኛ እትም

Privacy Preference Center