ንስንስ፥ የፍቅር ግንኙነቶች

ግንቦት 2014 ቅጽ ፪ ቁጥር ፩

አራተኛዋ የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ የፍቅር ግንኙነቶች ላይ ሲሆን ለእኛ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። ስራችን የተሻለ እንዲሆን አስተያየቶቻችሁን እንደምትሰጡን ተስፋ እናደርጋለን።እንደሁልጊዜው በተለያየ መንገድ እዚህ መፅሄት ላይ የተሳተፋችሁትን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።መልካም ንባብ
የአማርኛ እትም

Privacy Preference Center