ስለ ኩዊር ኢትዮጵያ
መጽሔት
ብሎግ
ፖድካስት
ግብዓቶች
English
Let's talk
info@queerethiopia.com
Search
ንስንስ የአዕምሮ ጤና
ንስንስ፡ የአእምሮ ጤና እትም
መስከረም 2016 ቅፅ ፫ | ቁጥር ፫
እንኳን በአእምሮ ጤና ላይ ወደሚያተኩረው የንስንስ ዘጠነኛ እትም በደህና መጣችሁ::
ማህበረሰባችን ላይ ያተኮረ ኃይለኛ የጥላቻ ማዕበል በቅርቡ አናውጦ ነበር። አንድ ፀሃፊያችን እንደተናገሩት፣ “እንዲህ ዓይነት ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠልነት አጋጥሞን አያውቅም”። በጣም ግላዊ ሆኖ ተሰምቶናል፣ እና ብዙዎቻችን የተለያየ ሃፍረት ስሜቶች፣ ድብርት፣ መገለል፣ ቁጣ፣ ጭንቀት እና መተማመን ማጣትን ጨምሮ ብዙ የአእምሮ ጤና ችግሮች ገጥሞናል።
ጽናታችንን ብንቀጥልም ስለነበረው ሁሉ ማውራት ብቻ ሳይሆን ወደፊትም እራሳችንን እና እርስ በርሳችን የምንረዳዳበትን መንገድ መፈለግ አስፈላጊ ነው።
መስከረም 29 የሚከበረው የአለም የአእምሮ ጤና ቀን መሪ ሃሳብ እንደሚያስታውሰን የአእምሮ ጤና ሁለንተናዊ ሰብአዊ መብት ነው። ይህች የንስንስ እትም እርስ በርስ ለመተሳሰብና ለመደጋገፍ እንዲሁም በአእምሮ ጤንነታችን ዙሪያ ውይይቶችን እንድንቀጥል ሁላችንንም እንደምታበረታታ ተስፋ እናደርጋለን።
የአማርኛ እትም
Back Editions from Nisnis Magazine
ንስንስ፥ የኩዊር ደስታ
ንስንስ፡ የኩራት ገፅ እትም
ንስንስ፡ የኩራት (Pride) ዕትም
ንስንስ: የፍቅር መልዕክቶች እትም
ንስንስ፥ “ድብቅ አደጋዎች”
ንስንስ፦ የ”አለመታየት በእይታ ሲገለፅ” እትም
ንስንስ: ቋንቋ እና ማንነት
ንስንስ: ቤትና ቤተኝነት
ንስንስ: የመረጥናቸው ቤተሰቦች
ንስንስ: የፍቅር ግንኙነቶች
ንስንስ ውይይት
ንስንስ : አቅጣጫዎችን መቀየር
ንስንስ: ሰውነቶቻችን እትም
ማንነት እና ስደት
ጤናዬ ፡ የስነ – ተዋልዶ ጤና መረጃ
Privacy Preference Center
Privacy Preferences